TACTICAL ROOM
ቀላል፣ ግን shallow ያልሆነ ትንታኔ
Build-up፣ pressing፣ transition፣ player roles እና substitutionsን በተፈጥሯዊ አማርኛ ከEnglish football term ጋር እናብራራለን።
ቃላትን እንዴት እንጠቀማለን?
በመስመሮች መካከል ያለ ቦታ (half-space): ከመሀል እና ከክንፍ መካከል ያለ አደገኛ ቦታ።
የግፊት ምልክት (pressing trigger): ቡድኑ መቼ በአንድነት ግፊት እንደሚጀምር የሚያሳይ ሁኔታ።